Terms and Conditions

IN COLLABORATION WITH ETHIOTELECOM THE PROGRAM IS AIMED TO RUN AS DESCRIBED IN THE BELOW SECTION: SERVICE TYPE:- BILAL MEDIA MEMBERSHIP THE PROGRAMME IS OPEN TO RESIDENTS OF ETHIOPIA THAT ARE SUBSCRIBERS OF ETHIO TELECOM, (BOTH PREPAID OR POSTPAID). THE PERSON THAT OWNS THE SIM CARD OR HAS EXPRESS AUTHORIZATION FROM THE SIM CARD’S OWNER TO USE IT IS CONSIDERED THE MEMBER, REGARDLESS OF THE ACTUAL USER OF THE PHONE.
SUBSCRIPTION AND COST
1. EVERY SUCCESSFUL DELIVERY WHILE THE USER IS IN THE PREMIUM PERIOD, IS CHARGED AT ETB 2/DAY INCLUSIVE OF ALL TAXES, WHILE CONTENT IS FREE IN THE FREE TRIAL PERIOD.
2. IN CASE A SUBSCRIBER IS IN THE PREMIUM PERIOD AND DOES NOT HAVE SUFFICIENT CREDIT TO RECEIVE THE INTERACTIVE CONTENT SMS WITHIN THE PROGRAMME PERIOD, HE/SHE WILL NOT BE ELIGIBLE TO ENJOY ANY OF THE BENEFITS.
3. PARTICIPANTS IN BOTH THE FREE AND PREMIUM PERIODS CAN TERMINATE THEIR SUBSCRIPTION BY CLICKING UNSUBSCRIBE OR SEND “STOP” MESSAGE TO 9999 AND THEY WILL GET RESPONSE CONFIRMING THE UNSUBSCRIPTION.
4. ALL PARTICIPANTS CAN SUBSCRIBE TO ADDITIONAL SERVICES BY CLICKING SUBSCRIBE NOW LINK UNDER THE OUR SERVICES PAGE AND GET CONFIRMATION

ስምምነቶችና አተገባበራቸው

ቢላል ሚዲያ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የሚያቀርብላችሁ የ ቢላል ሚዲያ ድረገጽ የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን፤ የሚከተሉት ስምምነቶችን የያዘ ነው፤ የአገልግሎት አይነት:- የመዝናኛ መረጃዎች
ተገቢነት ይህ ፕሮግራም አገልግሎት የሚሰጠው በ ኢትዮጵያ ውስጥ ንዋሪ ለሆኑ እና የ ኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ለሆኑ ተጠቃሚዎች ሲሆን የ ቅድመ ክፍያም ሆነ የ ድህረ ክፍያ ተጠቃሚዎችን ያካትታል።
የ አገልግሎት ዋጋ እና ምዝገባ
1. ከ መጀመሪያዎቹ የ 3 ቀናት የሙከራ እና የ ነጻ ጊዜ በኋላ በየቀኑ አገልግሎቱ ተደራሽ በሆነበት ወቅት የ ሚከፈል ቫትን ጨምሮ 2 ብር ይሆናል።
2. ማንኛውም ተጠቃሚ በክፍያ ወቅት ተገቢውን ክፍያ መፈጸም ካልቻለ አገልግሎቱን መጠቀም አይችልም።
3. ደንበኞች አገልግሎቱን በማንኛውም ሰዓት ማቋረጥ የሚችሉ ሲሆን በዚሁ ድረ ገጽ ላይ UNSUBSCRIBE የሚለውን በመጫን አገልግሎቱን ማቋረጥ ይችላሉ ወይም ወደ 9999 STOP ብለው በመላክ አገልግሎቱን ማቋረጥ ይችላሉ። በተጨማሪም አገልግሎቱን ማቋረጣቸውን የሚገልጽ አጭር መልዕክት ይደርሳቸዋል።
4. ማንኛውም ተጠቃሚ በድረ ገጹ የፊት ገጽ ላይ SUBSCRIBE /ይመዝገቡ የሚለውን በመጫን መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን የማረጋገጫ አጭር የጽሁፍ መልዕክትም የሚደርሳቸው ይሆናል ።